Thursday, January 31, 2013

ኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች በአረብ ሀገር…በየመን ስደተኛው ላይ ግፉ ቀጥሏል፡፡


ብልቱን የተቆረጠ፣ አይኑ የጠፋ፣ጆሮው የተቆረጠ፣ እግር እጃቸው የተሰበረ ልጆች ሀረጥ IOM ካምፕ ውስጥ ያለ ህክምና ይሰቃያሉ
ዕለት ከዕለት በየመን ኢትዮጵያዊያን ስደተኛ ላይ የሚሰራው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊትና ግፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ወደ ሀገሬ የገቡት በየመን በኩል ነው እና ወደ ሀገራቸው ሳይሆን ወደ የመን ነው የምመልሰው ብሏል፡፡ ማለት ብቻም አይደለ አፍሶ እያመጣ የመን መሬት ቀይ ባህር ዳርቻ እየጣላቸው ነው፡፡ ከሳዑዲ ተመላሾቹን ገንዘብ ይዘዋል፡፡ ባይዙ እንኳን እዛ ካለ ጓደኛ ወዳጅ ዘመድ ያስልካሉ ብለው እያፈኑ ማሰቃየቱን በግሩፕ የተደራጁት የመናዊያን ገፍተውበታል፡፡ ከሳዑዲ ተመላሾቹ ለማምለጥ ሲሮጡ በጥይት ከመምታት ጀምሮ በመኪና ሁሉ እየገጩ በመግደል መጫዎቻ አድርገዋቸዋል፡፡ ይህን ስራ በትብብር አብረዋቸው የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያን እንዳሉ ያነጋገርኳቸው ልጆች ነግረውኛል፡፡

Zerfe Kebede ny mezmur (Alew Neger)

Wednesday, January 30, 2013

East Africa stagnates near bottom of the index, Ethiopia 137th By Reporters Without Borders; January 30, 2013

 

In Somalia (175th, -11) 18 journalists were killed, caught up in bomb attacks or the direct targets of murder, making 2012 the deadliest in history for the country’s media. The Horn of Africa state was the second most dangerous country in the world for those working in news and information, behind Syria. In Eritrea (in last place in the index for the sixth successive year), no journalists were killed but some were left to die, which amounts to the same thing. With at least 30 behind bars, it is Africa’s biggest prison for journalists. Of 11 incarcerated since 2001, seven have died as a result of prison conditions or have killed themselves. Since the independent media were abolished more than 10 years ago, there are no independent Eritrean news outlets, other than outside the country, and terror prevails.

Tuesday, January 29, 2013

ሒትለርና አይሁድ፤ መለስ ስብሀትና አማራ

    
ሉሉ ከበደ
ውድ አንባቢያን “ዘራፊ ሚሊየነሮች” ለሚለው ጽሁፍ ካደረሳችሁኝ መልሶች አጠር ያለውን አንዱን እንመልከትና ወደሚቀጥለው ጉዳይ እናመራለን።
ወዳጄ ስለነዚህ እርጉም ሰዎች የጻፍከዉን ከማህደሬ አዉጥቼ ዛሬ አነበብኩት። እግዜር ይስጥህ። ምን እላለሁ። አፍዝ አደንግዝ እንደተደረገብን ሁሉ ዝም ብሎ ማየት ሁኗል ።ጉርሻ በሚሸጥበት አገር ሰዉ በቁንጣን አለቀ ሲሉን ለማመን ይዳዳናል። ምን አይነት እርጉም ወራዳ ትዉልድ እንደሆንን ነዉ የሚያሳየዉ። የትግሬ እና የሻቢያ ምሁራን ቀጥፈዉ ዋሽተዉ በድፍረት የሌለ ታሪክ ታሪክ አድርገዉ ተከታዮቻቸዉን እያሳመኑ ነዉ። የእኛ ምሁራን ደግሞ ሲሞዳሞዱ ጥቅም አይቅርብን ብለዉ ሲልከሰከሱ ስለኢትዮጵያ ከሞላ ጎደለ የሚጽፈዉ ያዘነልን ነጭ ሁኗል። ቢያስቡት ቢያስቡት መልስ የሌለዉ ነገር ነዉ። ነገር ግን ትግሬን ምን አደረግነዉ? ትግሬ ከሌሎች ወገኖች በላይ የደረሰበት በደል ምንድነዉ? ኢትዮጵያን ሊያጠፋ የተነሳበት ምክንያት ምንድነዉ? የሚለዉ ነገር ሁልጊዜ ጥያቄ ዉስጥ ይከተኛል።

Sunday, January 27, 2013

ከአሜሪካ የሕወሓት ሰላዮች ዛቻ

    
 
አሜሪካ የመሸጉ የሕወሐት ሰላዮች ዛቻና ማስፈራሪያ መሰንዘር ጀምረዋል። አልፈው ተርፈው «ክስ» እንመሰርታለን ብለዋል። ለማስፈራሪያቸው የሚበረግግ ባይኖርም – ነገር ግን ነፃነት ባለበት አሜሪካ ያሉ የፍትህ አካላት በብርሃነ፡ስብሃት፡ በረከት፡አዜብ አሊያም ሽመልስ….የሚሽከረከሩ መስሎዋቸው ያለሃፍረት አንደበታቸውን ሞልተው ሲደነፉና ለማሸማቀቅ ሲሞክሩ መታየታቸው …ምን ያክል የሞራል ድቀት እንደተጠናወታቸው ያሳያል። ባለፉት ወራት ከተሰነዘሩ ተራ ስድቦችና ዛቻዎች የትላንቱ ለየት የሚያደርገው ነጥብ ስላለ ነው፥ ይህችን መልክት ለመፃፍ የተገደድኩት። እነዚህ ሰዎች አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የመሸጉ የሕወሐት ሰላዮች እንደሆኑ ላሰምርበት እወዳለሁ። ከጀርባቸው ብርሃነ እንዳለ በግልፅ በአንደበታቸው አረጋግጠውልኛል። ዋናው አላማቸው ደግሞ « ሳንጋለጥ..ቀድመን እናሸማቅ፤ ..» ከሚል ከንቱ አስተሳሰባቸው የመነጨ ነው።

ሰራዊታችን ተከታታይ ወታደራዊ ጥቃት ፈጸመ፡ ብዛት ያላቸው ሴት ታጋዮችም ግንባሩን ተቀላቀሉ!

 
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ነበልባል ጦር ጥር 17-2005 ዓ.ም በወልቃይት ጎብለል በተሰኘ የወያኔው መከላከያ ካምፕ ላይ በወሰደው ድንገተኛ ማጥቃት በካምፑ የሚገኙ የመከላከያ አባላትን ደምስሷል። በውጤቱም 25 ሙት 36 ቁስለኛ እንዲሁም 20 ክላሽንኮፍ ጠብመንጃ ፣ 4 የእጅ ቦንብና 1 ስናይፕር ጠብመንጃ ከነ ሙሉ ትጥቁ በመማረክ በማግስቱ ማለትም በትናንተናው እለት በቀጠለው የነበልባል ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት በወልቃይት ጠበቆ በተባለ ቦታ 24 የአገዛዙ ታጣቂዎች ሙትና 29 ቁስለኛ ሆኗል።

Friday, January 25, 2013

People of Ethiopia

Ethiopia's population is highly diverse. Most of its people speak a Semitic or Cushitic language. The Oromo, Amhara and Tigreans make up more than three-quarters (¾) of the population, but there are more than 80 different ethnic groups within Ethiopia. Some of these have as few as 10,000 members. English is the most widely spoken foreign language and is taught in all secondary schools. Amharic was the language of primary school instruction but has been replaced in many areas by local languages such as Oromifa and Tigrinya.

Wednesday, January 23, 2013

FBI aware of TPLF's terrorist activities: Genocide Watch


FBI aware of TPLF's terrorist activities: Genocide Watch

 Genocide Watch, the Global coalition to end genocide and mass atrocities, says that the Federal Bureau of Investigation (FBI) is well aware of the fact that the Tigray People Liberation Front (TPLF) is a terrorist organization that the United States should label as such.
 
In an exclusive interview with ESAT, President of Genocide Watch, Prof. Gregory Stanton, said any specific threats from TPLF agents and operatives in the United States should be reported to the FBI right away. "The FBI has got the TPLF already in its sights. It knows very well that the TPLF is a terrorist organization," he said

Tuesday, January 22, 2013

የኤርትራ መንግስት አደጋ ላይ ወድቋል

Presidant Isaias Afewerki ፕሬዝዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ
PrintE-mail
የፕ/ት ኢሣያስ አፈወርቂ ሴት ልጅም ታግዳለች
በአገዛዙ የተማረሩ ወታደሮች የቴሌቭዥን ጣቢያውን ተቆጣጥረውት ነበር
 
 (ማክሰኞ ጥር 14 ቀን 2005 ዓ.ም. January 22, 2013)፦ ከሁለት መቶ በላይ የሆኑ የኤርትራ መንግስት ወታደሮች መንግስታቸውን ተቃውመው በትናንትናው ዕለት ሰኞ ጀንዋሪ 21/2013 ዓ.ም. የማስታወቂያ ሚንስቴሩን መ/ቤት ከበው በቁጥጥር ስር አውለዋል። የፖለቲካ ተሀድሶ እንዲደረግና የህሊና እስረኞች በሙሉ እንዲፈቱ ሀሳብ እንዳላቸውም አስታውቀዋል።

Coup attempt fails in Eritrea

GARSEN, Kenya — Eritrea, a sliver of a nation in the Horn of Africa that is one of the most secretive and repressive countries in the world, was cast into confusion on Monday after mutinous soldiers stormed the Ministry of Information and took over the state-run television service, apparently in a coup 
 
According to several people with close contacts inside Eritrea, the coup attempt failed, with government troops quelling the would-be rebellion and no one rising up in the streets. But many analysts said it was only a matter of time before President Isaias Afwerki, Eritrea’s brash and steely leader for the past 20 years, is confronted again — and most likely from within.
 
“There’s a lot of dissatisfaction within the armed forces,” said Dan Connell, a professor at Simmons College in Boston and the author of several books on Eritrea. “If this is suppressed, it won’t be the end.”
 
Eritrea is often called the North Korea of Africa because it is so isolated and authoritarian, with few friends and thousands of defectors in recent years as Mr. Isaias tightens his grip and the economy teeters on the brink of ruin.
 
In the early 1990s, when Mr. Isaias first took power, Eritrea was hailed as a beacon of hope in Africa, a country of low crime, ethnic harmony and can-do spirit along the Red Sea. The Eritreans fought for years in trenches and from craggy mountaintops to defeat a Soviet-backed Ethiopian government and win their independence.
 
But the euphoria did not last. In the late 1990s, Eritrea and Ethiopia waged a costly war over their shared border, in which tens of thousands of people died. Shortly afterward, Mr. Isaias rounded up political dissidents and journalists, dooming them to years in prison, often in sweltering, underground shipping containers.
 
Thousands of young Eritreans have been drafted into the army and then required to work indefinitely for the government for pittance wages in what is called “national service.” Each year, many young people risk their lives to escape. Eritrea has waged war with just about all of its neighbors, and the United Nations has imposed sanctions on Eritrea over what is suspected to be its support of Somali militants.
 
By nightfall on Monday, it seemed that the government had beaten back the mutineers, with some analysts saying that the government broadcaster, Eri-TV, was back on the air.
 
The rebel soldiers, believed to number around 100, made it as far as the director’s office in the Ministry of Information, forcing him to read a statement on air calling for the release of political prisoners. Then the broadcast abruptly cut out. They also may have briefly taken hostage Mr. Isaias’s daughter, Elsa, who is said to work in the ministry.
 
It was not clear what happened to the renegade soldiers; analysts said that troops loyal to the government had surrounded the Ministry of Information and that the mutineers would most likely be captured and imprisoned.
 
The State Department said that the situation remained fluid, and the small embassy in Asmara, Eritrea’s capital, sent out a warning on Monday to the few American citizens living there. “The U.S. Embassy has been made aware of increased military presence in some sections of Asmara,” the warning said. “Employees of the U.S. government have been advised to limit their movements within the city, avoid large gatherings and exercise caution. We strongly recommend that private U.S. citizens do likewise.”
 

Call for Protest of all Oromos in and around Washington D.C. against the Ethiopian Regime


Monday, January 21, 2013

ሰበር ዜና ኤርትራ 100 የሚቆጠሩ ወታደሮች የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ህንፃ ከበውታል

    
Breaking news
a group of around 100 soldiers have surrounded the ministry of information in the capital, Asmara.
Reports from Eritrea say a group of around 100 soldiers have surrounded the ministry of information in the capital, Asmara

Champions Zambia held by spirited 10-man Ethiopia

 
Ethiopia, back at the Africa Cup of Nations after a three-decade absenceEthiopia, back at the Africa Cup of Nations after a three-decade absence, overcame a red card to hold champions Zambia to a 1-1 draw in an explosive Group C encounter Monday.
 
Ethiopia, one of the founding fathers of African football who had fallen on hard times before enjoying a recent revival, had keeper Jemal Tassew sent off in the first half of a game that also featured a missed penalty and disgruntled vuvuzela-throwing fans.

Sunday, January 20, 2013

ጀርመን፣ ፍራንክፈርት አውሮፕላን ማረፊያ፣ መነገር ያለበት (ቁጥር አራት)

Ethiopian Airlines Germany
 
ጉዳዩ – እሁድ ጃንዋሪ 13 ጠዋት ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በምገኝበት ወቅት ነው የተከሰተው። የዜጎቻችንን ቁጥር ስለበዛ (አበሻ የሚለውን ቃል መጠቀም ስለሚደብረኝ) ምን ይሆን ምክንያቱ ብዬ አካባቢውን እየቃኘሁ ፓስፖርቴን አሳይቼ ወደ ውስጥ ገባሁ። ሰሌዳው ላይ የጀርመን አየር መንገድ የሆነው ሉፍታንዛ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ እንዳለውና መግቢያውም በበር ቁጥር 22 እንደሆነ ይገልፃል። በተጠቀሰው በር በኩል ሳልፍ በርከት ያሉ ተሳፋሪዎች ተመለከትኩ። አንድ አውሮፕላን ይህን ሁሉ ሰው ይዞ ይጓዛል? ራሴን በራሴ ጠየቅሁ። መልሱ ብዙም ሰላላስጨነቀኝ ወደ ፊት ቀጠልኩ። እዚህ አካባቢ የተመለከትኩት የዜጎቻችን ኮተት ማብዛት ፈገግ እያስደረገኝ ወደ ፊት ገሰገስኩ። የፍራንክፈርት አውሮፕላን ማረፊያ ለንደንን አያክል እንጂ ትልቅ ነው። በተለይ ኮተት ለተሸከመ ሰው አድካሚ የውስጥ ለውስጥ ጉዞ ይጠብቀዋል።

ለካስ ሙት ጀግና ነው!

ለካስ ሙት ጀግና ነው!
 
    

እንደ እርጥብ ሸክላ በድምጽ የተናደ፡
አምባገነን ሲባል አካሉ የራደ።
ሁለት አሰርት አመት ከሰው ተሰውሮ የኖረ በጉድጓድ፡
የሰው አይን ካየው ሲመስለው የሚያነድ።
ሞቶ ጀግና ሆነ ወጣ አደባባይ፡
ራሱ እንኳ ባይሆን ሳጥኑ እንዲታይ።
ምንም ባናውቅ እንኳ ሳጥን ያዘለውን።
በሰው ተከበበ ሊያሳይ ጀግንነቱን።

Saturday, January 19, 2013

ምን ይሆን ሚሰጥሩ ስንጥቅ የሚያረገኝ?

    
ምን ይሆን ሚሰጥሩ ስንጥቅ የሚያረገኝ፡
ምን ይሆን ሚሰጥሩ ስንጥቅ የሚያረገኝ?

ቀስተ ደመና ሳይ ልቤን እሚርድብኝ?
ጨርቃችሁ ይውለብለብ ከወደዳችሁት ሲባል የነበረ፤
ለአንባሻ ማስጫ ሆኖ የተወጠረ፡
ደቡብ አፍሪካ ላይ ገነነ ከበረ።

ሰበር ዜና፣ መንግስት በምስክር እጦት ጭንቅ ውስጥ ገብቷል፡፡

 
የብዙዎች ምላሽ ‹‹በሐሰት አንመሰክርም›› የሚል ሆኗል፡፡
 
ሰበር ዜናበእስር ላይ የሚገኙ መሪዎቻችን እና ሌሎች ወንድሞቻችንን በአሸባሪነት ከስሶ ሲያንገላታ የቆየው መንግስት በምስክር እጦት ችግር ውስጥ መግባቱ ታወቀ፡፡ መንግስት ኮሚቴዎቻችን ላይ በመሰረተው ክስ በሐሰት ሊያስመሰክራቸው ያዘጋጃቸው 197 (አንድ መቶ ዘጠና ሰባት) ሰዎች መኖራቸውን ለፍርድ ቤት ቢያሳውቅም የተገለጸውን ቁጥር ያህል ምስክሮች ማግኘት አልቻለም፡፡ ይህም ሊሆን የቻለው ለምስክርነት የታሰቡት ብዙዎቹ ግለሰቦች ምስክር ለመሆን ፈጽሞ ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ተከትሎ ነው፡፡ መሪዎቻችን ባልዋሉበት እና በማያውቁት ወንጀል የከሰሳቸው መንግስት በየአካባቢው ‹‹ድጋፍ ይሰጡኛል፤ እተማመንባቸዋለሁ›› የሚላቸውን ግለሰቦች ለምስክርነት ተደጋጋሚ ጥሪ ቢያደርግላቸውም በሐሰት አንመሰክርም የሚል ቆራጥ አቋም ማሳየታቸው ተሰምቷ፡ል፡
 
ሙስሊሙ ህብረተሰብ ያነሳቸውን የመብት ጥያቄዎች ለመንግስት እንዲያደርሱለት በአስር ጣቱ አምኖባቸው የመረጣቸው ኮሚቴዎቻችን እና ሌሎች ዳኢዎች መንግስት እውቅና ሰጥቷቸውና ስለ ሰላማዊነታቸውም በመንግስት ብዙሀን መገናኛዎች መስክሮላቸው፤ ከአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ድርድር ሲያደርጉ እንደቆዩ ይታወሳል፡፡ ሆኖም መንግስት የቀረቡትን የመብት ጥያቄዎች ለመመለስ አለመፈለጉና እነሱም ጥያቄዎቹ እንዲመለሱ ተደጋጋሚ ጥያቄ በማቅረባቸው ‹‹አሸባሪ›› የሚል ታፔላ ተለጥፎባቸው ከሐምሌ 2004 ጀምሮ በእስር እና ስቃይ ላይ የሚገኙት መሪዎቻችን ንጹህ መሆናቸውን የተረዱ ብዙዎች በሀሰት እነሱ ላይ ለመመስከር ፈቃደኛ አለመሆናቸውን በቀጥታ መግለጽ ችለዋል፡፡

በምርጫው ባለመሳተፋችን ኢሕአዴግና መንግሥት ይከስራሉ››

‹‹በምርጫው ባለመሳተፋችን ኢሕአዴግና መንግሥት ይከስራሉ››
20 January 2013 ተጻፈ በ

‹‹በምርጫው ባለመሳተፋችን ኢሕአዴግና መንግሥት ይከስራሉ››

አቶ አስራት ጣሴ፣ የ33 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የጋራ ኮሚቴ ሰብሳቢ

አቶ አስራት ጣሴ የመድረክ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ በ33 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተመሠረተው የጋራ ኮሚቴ ሰብሳቢ ናቸው፡፡
ኮሚቴው ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ለኢሕአዴግና ለመንግሥት 18 ነጥቦች በማንሳት በሚያዚያ ወር በሚካሄደው የአካባቢና የአዲስ አበባ ከተማ ምርጫ ከመከናወኑ በፊት ድርድር እንዲደረግ ጠይቆ ነበር፡፡

Ethiopian fans in South Africa out to celebrate the arrival of Ethiopian team

Friday, January 18, 2013

ለንደን ደነገጠች

 
2 ሰዎች ሞቱ
9 ሰዎች ተጎዱ
1 ሰው ክፉኛ ተጎድቷል
 
ዛሬ በመሀል ለንደን ከተማ ባጋጠመ ኢሊኮፍተር አደጋ ለንደን ከተማ ደነገጠች። ነገር ግን የኢሊኮፍተሩ አደጋ ሊያደርስ ከሚችለው ያነሰ አደጋ በመድረሱ ከተማይቱ እድለኛ ነበረች ማለት ይቻላል።

የጥፋት ራእይ፤ የክህደት ሌጋሲ

 
ራእይም ይባል ሌጋሲ፤ህልምም ይባል ምኞት አንድ ነገር እውነት ነው። ሰውየው፤ከተጀመረ ጀምሮ በሰላም ኑሮ እንቅልፍ አግኝቶ ስለማያውቅ ህልም አለመ፤ራእይም ነበረው፤አስቦና መዝኖ ሠራ ለማለት አይቻልም። ከፊቱ ነገ አልነበረችም። ሊባል የሚቻለው፤ የነበረው የጥፋት፤ የማፍረስ፤ የመበተን፤ የክህደት ቅዠት ብቻ ነው።
 
የዛፉ ምንነት በሚያፈራው ፍሬ ይመዘናልና፤ የተዋቸውን እናስቀጥላለን ከሚባለው ራእይ ባዶ ኳኳታና ጩኸት ማካከል ጥቂቶችን እንመልከት። ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል እንዲሉ፤ያልነበረውን እንደነበረ፤ ባዶውን እንዳለ፤ የማይሆነውን እንደሚሆን ሲሰበክና ሲቅራራ ሲወሸከት ሕዝብ እንደታዘበ፤ ታሪክም እንደመዘገበና የፈጠጠው እውንታ የሚታይ መሆኑን መካድ አይቻልም። ሚዛኑ፤የሕዝቡ የእለት እለት ኑሮ፤ያለው ነጻነትና መብት፤ስነልቡናው፤የዓለምአቀፍ ሕብረተሰቡ የሚወተውተው ምን እደሆነ ማየት ነው።

Thursday, January 17, 2013

ESAT News Analysis 03 January 2013 Ethiopia

ESAT DC Daily News 3 January 2013 Ethiopia

Henok Semaegzer: Spin doctor or reporter?

by Ewnetu Tesema
Henok’s recent interview with Abebe GellawThere is probably no reporter in VOA Amharic service’s history, save Mimi Sibhatu, whose dubious and deliberately manipulative reporting skills has raised eyebrows and controversies as much as those of Henok Semaegzer Fente. Some of Ethiopia’s well-known dissidents and rights defenders such as Tamagn Beyene, Obang Metho, Dr. Berhanu Nega, Abebe Belew, Neamin Zeleke and Abebe Gellaw, among others, have complained at various times on his dubious reports that are mostly borderline misrepresentation and over-edited or censored broadcasts that reflect a burning desire to do spin on sensitive political issues. The recent Addis Ababa University student unrest in which Oromo and Tigrian students clashed is a case in point. One can say that he killed the story by focusing on non-issues and giving little air to those who were the victims of the repressive measures.

ኢትዮቴሌኮም የወያኔ ዘረኝነት ፖሊሰ መንጸባረቂያ መሆኑን የግንቦት ሰባት የአገር ዉስጥ ኢንተሊጀንስ አጋለጠ

ይህንን ጥናት በPDF ዳወንሎድ ለማድረግ ከዚህ ላይ ይጭሃኑ
GINBOT 7 Movementየመረጃ ቴክኖሎጂ መሠረት የሆነዉ የቴሌኮሚኒኬሺን ዘርፍ አፍሪካ፤ ላቲን አሜሪካና ኢሲያ ዉስጥ የሚገኙ በእደገት ወደ ኋላ የቀሩ አገሮችን ለዘመናት ከተዘፈቁበት የኋለ ቀርነት ማጥ ዉስጥ ጎትቶ አዉጥቶ ወደ ፈጣን የእድገት ጎዳና ይወስዳቸዋል ተበሎ የታመነበትና በአንዳንድ አገሮች ዉስጥ ይህ ለእድገት አመቺነቱ በተግባር የተመሰከረለት ዘርፍ ነዉ። ይህ ዘርፍ ገበሬዉ፤ ሰራተኛዉ፤ ተማሪዉ፤ ወታደሩና ለሌላም በማንኛዉም የስራ ዘርፍ ለተሰማራ የህብረተሰብ ክፍል የእዉቀት ምንጭ በመሆን የስራ ምርታማነቱን እንዲያሳድግ የሚረደና በህብረተሰብ መካከል ፈጣን የሆነ የመረጃ ልዉዉጥ አንዲኖር የሚያደርግ ዘርፍ ነዉ። በእድገት ወደ ኋላ ለቀረችዉ አገራችን ኢትዮጵያም ይሀ ዘርፍ እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ ዘርፍ ነዉ። ነገር ግን በአፍሪካ ዉስጥ አገራችን ኢትዮጵያ እጅግ በጣም ወደኋላ ከቀርችባቸዉና ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ ዘረኛና አምባገነን አገዛዝ ሆን ብሎ እድገታቸዉ እንዲገታ ካደረጋቸዉ ኋላ ቀር ዘርፎች ዉስጥ አንዱና ዋነኛዉ ይሄዉ የቴሌኮሚኒኬሺን ዘርፍ ነዉ።

እራሱን “ልማታዊ መንግስት” ብሎ የሚጠራዉ የወያኔ አገዛዝ ስልጣን ከያዘባቸዉ የመጀመሪያዎቹ አመታት ጀምሮ አስከ ቅርብ ግዜ ድረስ እንደ ቤት ዉስጥ ዕቃዉ ከተቆጣጠራቸዉና የኢትዮጵያን ህዝብ በሚጠቅም መልኩ እንዳያድጉ ካደረጋቸዉ ቁልፍ መስሪያ ቤቶች ዉስጥ አንዱ ኢትዮቴሌኮም ነዉ። ወያኔ ኢትዮቴሌኮምን ያላደረገዉ ነገር የለም። ዘረኝነትን በሚጠቅም መልኩ አደራጅቶታል፤ የራሱን ሰዎች ጠቅጥቆበታል፤ ቻይናዎችን አምጥቶ የስለላ ተቋም አድርጎታል፤ የሚገርመዉ ዛሬ ኢትዮቴሌኮም የተራቀቀዉ በስልክ፤ በኢንተርኔትና በሌሎችም የመገናና አገልግሎቶች ሳይሆን ዜጎችን በመሰለልና የመረጃ ጨለማ በመፍጠር ርካሽና ጎታች ስራዎች ነዉ። ይህንን ርካሽ ስራ ደግሞ በቅርቡ የአገዛዙ የኢንፎርሜሺን ደህንነት ኤጀንሲ ሹም ብ/ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ “የኢትዮጽያ ቴሌኮምኒኬሽን” የኀብረተሰቡን ሰላም የሚያጠፉ ዌብሳይቶችን የመቆጣጠርና የኢንተርኔት ድረገጾችና ብሎጎችን የማገድ አቅም ሊኖረው ይገባል፡፡መርሁም ይህ ነዉ በማለት በአዳባባይ አረጋግጧል።

Revolutionary Democracy in Ethiopia

The New Trajectory of Totalitarian Thinking

by Muktar M. Omer, 17 January 2013
muktaromer@ymail.com
The tyranny of Ideology
Revolutionary Democracy in Ethiopia
In an absorbing book “The Devil in History” Romanian-American political scientist Vladimir Ismaneau embarks on a comparative analysis of two seemingly contradictory ideologies of the 20th century – Communism (far left) and Fascism (far right) – and finds striking similarity between these systems of political totalitarianism.

With polymathic virtuosity, Ismaneau illuminates communism’s close affinity with fascism by examining the “intellectual origins, political passions, radicalism, utopian ideals, and the visions of salvation and revolution” these two radical movements espoused and pursued.

Communism and fascism share a dogmatic vision of social re-engineering to be achieved through a “scientific” political formula. Communism’s ultimate destiny was the attainment of the dictatorship of the proletariat which supposedly emancipates mankind from all forms of exploitation. Fascism envisioned an epoch of racial purity (Hitler) or national splendor (Mussolini). Both ideologies dehumanized their adversaries. Both are founded on the premise that certain groups or ideas must be deservedly excluded or obliterated. In Bolshevik Russia, functionaries of the Tsarist regime, the clergy and rich people were categorized as “byvshie liudi” (the former people) and were excluded from the “new” Socialist order. Stalin killed 20 million people in the name of Communism. Nazi Germany systematically slaughtered or deported Jews and other “subhuman” races.

Tuesday, January 15, 2013

Britain funds human rights abusers in Ethiopia

Britain funds human rights abusers in Ethiopia
The UK government is providing financial aid to human rights abusers in Ethiopia through funding training paramilitaries, who perpetrate summary killings, rape and torture in the impoverished African country, local media reported.
Through its foreign aid budget, the UK government provides financial support to an Ethiopian government security force known as the “special police” as part of its “peace and development programme”, which would cost up to £15 million in five years, The Guardian reported.
The Department for International Development warned in a leaked document of the “reputational risks” of working withUK government is providing financial aid to human rights abusers in Ethiopia organisations that are “frequently cited in human rights violation allegations”, according to the report.

ሰበር ዜና – ዐቃቤ መንበሩ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ መጠየቃቸው ተሰማ


  • ዕርቀ ሰላሙንና የፓትርያሪክ ምርጫውን በተጓዳኝ እንዲካሄድ ለማስወሰን ታስቧል
  • ‹‹ዕርቀ ሰላሙ ይቅደም›› የሚሉት አባቶች አቋምና ብዛት እየተጠናከረና እየጨመረ ነው
  • የሰላምና አንድነት ጉባኤው ለቅዱስ ሲኖዶሱ ደብዳቤ ጽፏል
  • ከ4ው ፓትርያሪክ ጋራ ፊት ለፊት መወያየት ቀጣይ የመነጋገሪያ ነጥብ ነው ተብሏል
ቅ/ሲኖዶስ በነገው ዕለት አስቸኳይ የምልአተ ጉባኤ ስብሰባ ለመቀመጥ በሚዘጋጅበት ዋዜማ ዐቃቤ መንበረ ፓትርያሪክ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ በይፋ መጠየቃቸው ተሰማ፡፡ ዐቃቤ መንበሩ ጥያቄውን ያቀረቡት ለመንግሥት አካል በጻፉት ደብዳቤ ነው ተብሏል፡፡ ደብዳቤው የተጻፈው ሁለት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት (አቶ ኣባይ ፀሃዬ እና ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም) በሳምንቱ መጨረሻ በዐቃቤ መንበረ ፓትርያሪኩ ቢሮ ተገኝተው ከተወያዩ በኋላ መኾኑ ተገልጧል፡፡

Sunday, January 13, 2013

የFBI መርማሪዎች አበበ ገላውን ለመግደል የታቀደ ሴራ አከሸፉ – በሴራው የተሳተፉ የህወሃት ሰላዮች ምርመራ እየተደረገባቸው ነው


ታህሳስ ፴(ሰላሳ ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-ሰሞኑን አንድ የአሜሪካ የፌዴራል ወንጀል ምርመራ (FBI) ግበረሃል ባለፈው ወር መባቻ ላይ ጋዜጠኛ አበበ ገላው ወደ ቦስተን ለኢሳት የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅትOne of TPLF spies who involved in Abebe Gellaw assassination attempt. በተጓዘበት ወቅት የግድያ ወንጀል ለመፈጸም በመዶለትና በማስተባበር ተግባር ላይ ተሰማርቶ የነበረና ለህወሃት መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት እንደሚሰልል የሚጠረጠር ግለሰብ እና በግብረአበሮቹ ላይ ከፍተኛ ምርመራ መክፈቱን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለጡ።

በአሜሪካ ሀገር የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቆ የሚኖረውና እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ብሎ የሚጠራው ጽንፈኛ የዘር ድርጅት አባል እና ሰላይ እንደሆነ የሚታመነው ግኡሽ አበራ በመባል የሚጠራው ይሄው ግለሰብ ጋዜጠኛውን ለመግደል በማሴር ሶስት የወንጀሉ ተባባሪ የሚሆኑ ግለሰቦችን መመልመሉ ንና ድርጊቱን ለመፈጸም መሰናዶ ማድረጉን የFBI መሪማሪዎች ደርሰውበት ሴራውን በግዜ ማክሸፋቸው ተረጋግጧል።

Mr. Obang Metho is the founder and Executive Director of the Solidarity Movement for A new Ethiopia (SMNE).



 


SMNE is a non-political and non-violent social justice movement of diverse Ethiopians that seeks to unite the many Ethiopian ethnic groups into a solidarity movement that stands together to call the current Ethiopian government to account for myriad allegations of human rights violations.

Mr. Obang Metho has become a spokesperson for justice, freedom, the respect for human rights, reconciliation, good government and ethical economic development in Ethiopia and the Horn of Africa.
His work and speaking engagements include the following venues:
Mr. Obang Metho has testified before the United Nations, the British House of Commons, the European Parliament and the US House Sub-committee on Africa, Human Rights and International Affairs.
He was the opening keynote speaker at the major annual Canadian foreign policy conference of top government policy makers held in Ottawa in 2006, addressing the subject of “Security Concerns in Africa” while utilizing the case of the Anuak as an example of what is going wrong on the continent.
In January of 2007, he was a speaker at the Martin Luther King, Jr Day rally in Atlanta.

Mr. Metho has briefed and met with leaders and officials at the US Department of State, the US Senate, the US House of Representatives and the World Bank. He has also met with their counterparts in Canada, Sweden, Norway, Germany and in the European Union.

He has spoken at colleges and universities such as New York University, Columbia University,University of California (UCLA), Yeshiva University, the University of British Columbia, the University of Winnipeg, the University of Saskatchewan and Bethel University, along with others.

In 2008, Mr. Metho began speaking about putting “humanity before ethnicity” or any other distinction, in order to heal the deep ethnic divisions in the country and bring reconciliation.
The formation of the SMNE is an attempt to organize a diverse solidarity movement around these principles. These principles are: “humanity before ethnicity” and “no one will be free until all are free.”

Saturday, January 12, 2013

የአበበ ገላው ጉዳይ

ክንፉ አሰፋ
የአቶ መለስ ዜናዊ ዜና እረፍት በተሰማ ማግስት አንድ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵአዊ ከአውሮፓ ለአበበ ገላው ስልክ ይደውልለታል።  ግለሰቡ ደጋግሞ ሲደውል የአበበ የእጅ ስልክ ጠፍቶ ስለነበር ሶስት ተከታታይ የድምጽ መልእክቶችን ትቶ ነበር። “አበበ እባክህን ባስቸኳይ መልሰህ ደውልልኝ።  አንተን በተመለከት ከአገርቤት የመጣ መረጃ አለ።እባክህን መልሰህ በዚህ ቁጥር አስቸኳይ ደውልልኝ።” ይላል መልእክቱ።  ደዋዩ ከልብ እንደተጨነቀ ከድምጹ መረዳት ይቻላል። 

አበበም በተባለው ስልክ መልሶ ደወለ።
“ሄሎ! አበበ ገላው ነኝ::”
“ሃሎ! አበበ ገላው ነህ?”

“አዎ አበበ ነኝ፣ ማን ልበል?”

“እኔን እንኳን አታውቀኝም፣ ***** እባላለሁ። የምደውልልህ በጣም ጠቃሚ መረጃ ልነግርህ ነው። ግዜ ካለህ አሁን ማውራት እንችላለን?”

“ችግር የለም ቀጥል።”

“በረከት ስምዖን አዜብ መስፍን፣ እና ብረሃነ ገ/ክርስቶስ አንተን ለማስገደል ማቀዳቸውን ከውስጥ ሰው ተነግሮኛል። እጅግ በጣም የማምነው ከፍተኛ ስልጣን ያለው የደህንነት ሰው ነው የነገረኝ። አደራ ባስቸኳይ ንገረው ስላለኝ ነው ደጋግሜ የደወልኩት።  አንተን ለማስገደል ነብሰ-ገዳዮችን ወደ አሜሪካ ልከዋልና ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርግ….

ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን በርሊን ተደረገ

በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ኖቨምበር 6 ቀን 2012 እ.ኤ.አ. በበርሊን ከተማ ያደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ Ethiopians protest in Berlin 2012-11-06
በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለፈው ኖቨምበር ስድስት ቀን 2012 እ.ኤ.አ. በአይነቱ ልዩ የሆነ በተለያዩ መፈክሮች እና በኢትዮጵያ ባንዲራ ያሸበረቀ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን አደረጉ። ሰላማዊ ሰልፉን ያዘጋጀው በጀርመን የፖለቲካና የሲቪክ ማህበራት አንድነት ድርጅት (EPCOU) ሲሆን፣ በዕለቱም ከተለያዩ የጀርመን አካባቢ የሚኖሩ ቁጥራቸው ከ290 በላይ የሚገመት ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል።

UK taxpayers to fund Ethiopian paramilitaries who stand accused of murder


(UK Daily Mail) - British taxpayers could be used to fund a group of Ethiopian paramilitaries who stand accused of murder, rape and torture.

The Department for International Development will dole out up to £15 million in foreign aid to train security forces in Ogaden, a Somali region within Ethiopia.

But human rights groups have warned that the money could fall into the hands of a thuggish security force that has been accused of executions and other crimes.
Image
Official documents invite bids to train security forces as part of the five-year ¿peace building¿ programme in the war torn country. A girl is pictured in front of a rusted old Russian tank lying in a field near Aksum, Ethiopia

Official documents invite bids to train security forces as part of the five-year ¿peace building¿ programme in the war torn country. A girl is pictured in front of a rusted old Russian tank lying in a field near Aksum, Ethiopia

TPLF and the Culture of Violence

by Yilma Bekele
According to ESAT the FBI has foiled an attempt by the Ethiopian government to assassinate Ato Abebe Gellaw.
According to ESAT the FBI has foiled an attempt by the Ethiopian government to assassinate Ato Abebe Gelaw. Goosh Abera and his accomplices are under custody. Please note here I said the Ethiopian government since there seems to be no thin line between the TPLF party and the government. Why am I not surprised? I am not surprised because for the TPLF violence is sanctioned by the party leaders as a legitimate tool to achieve political, economic and military dominance.

The following weeks as we look closely at Goosh Abera and his criminal friends and the FBI presents a psychological profile of the alleged conspirators we are sure to find out certain telltale signs about TPLF and their bizarre psychopathic behavior. Individuals like Goosh are most probably equipped with basic rudimentary education if any and survive by their wit and ethnic fueled bravado. In Ethiopia they are known for carrying weapons conspicuously, brandishing them at will and revealing in their thuggish behavior. They are the kind that administers summary judgment on street corners, bars and clubs.

How was TPLF Chairman, the recently departed Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi able to achieve this goal in Ethiopia? The simple truth is by using violence to silence, intimidate, and eliminate his and the party’s actual or perceived enemies using any means necessary.  You do not need to be a Sherlock Holmes to detect this pungent smell of gun powder around most Woyanes.

New York Ethiopian Orthodox followers Cry for One Church, One leader

by Tedla Asfaw
Woyane is the enemy of Ethiopian Orthodox Tewahedo
The New York overcast sky did not deter brave New Yorkers to gather in front of Woyane’s Mission to United Nations at mid day today in Manhattan, New York. “I care for my religion”, “Woyane is the enemy of Ethiopian Orthodox Tewahedo”, “Sibaht Nega, Abaye Tsehaye and Shiferaw Teklemariam stay away from our church business”, “One Church One Leader”, “Holy Fathers continue reconciliation before any Woyane imposed selection” were the major slogans of the day.

In fact we display our slogans at close range for Woyane cadre who was going up and down on the street to spy on the protesters. We have his picture taken at close range. We challenged him to take out his pistol to scare us. The picture of Bishop Merkorios had attracted many passers by and we gladly distribute the leaflets. The message was clear and simple. Ethiopian Orthodox is at critical juncture and the voice of the believers must be heard.