Friday, January 18, 2013

ለንደን ደነገጠች

 
2 ሰዎች ሞቱ
9 ሰዎች ተጎዱ
1 ሰው ክፉኛ ተጎድቷል
 
ዛሬ በመሀል ለንደን ከተማ ባጋጠመ ኢሊኮፍተር አደጋ ለንደን ከተማ ደነገጠች። ነገር ግን የኢሊኮፍተሩ አደጋ ሊያደርስ ከሚችለው ያነሰ አደጋ በመድረሱ ከተማይቱ እድለኛ ነበረች ማለት ይቻላል።
አደጋው በደረሰበት አካባቢ ትልቅ የባቡር ጣቢያ ትልልቅ ህንፃዎች እና በርካታ የህዝብ እንቅስቃሴ የሚገኝበት ነበር። ነገር ግን አንድም በፓይለቱ ብቃት አንድም ጠዋት በመሆኑ አንድም እግዜር ሲጠብቃት የደረሰው ጉዳት ሰዎች ሞት 9 ሰዎች ጉዳት እና የአንድ ሰው በጠና መጎዳት ብቻ ነው።
የተከሰተውን አደጋ ለመቆጣጠር ስድሳ የሚሆኑ የእሳት አደጋ መኪኖች እና በርካታ ፖሊሶች ተሰማርተዋል።
በእውኑ ከላይ ኢሊኮፍተሩ ሲወርድ የላይኛውም አብሮት ነበር እንጂ ከዚህ የባሰ አሰቃቂ አደጋ ሊከሰት ይችል እንደነበር። በርካቶች ተናግረዋል

No comments:

Post a Comment